የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡ ሀትሪክን ማክሰኞ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ለበርካታ ዓመታት ማለትም ለ50 ዓመታት ያህል በስፖርቱ ውስጥ ከመቆየት ባሻገር ብዙ ዋንጫዎችን በማንሳት የመጀመሪያ አሰልጣኝ የሆኑትን ውጤታማውን አሰልጣኝ አስራት ኃይሌን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አናግሯቸው ምላሽን ሰጥቷል፡፡ አሰልጣኝ አስራት ምን ብለው ይሆን፤ ሀትሪክ በፕሪምየር ሊግ ዙሪያም የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች የሁኑትን አይናለም ዓይለ እና በዛብህ መለዮን እንዲሁም የሲዳማ ቡናውን ሀብታሙ ገዛኸኝን አናግራም እነሱም በቡድኖቻቸው ዙሪያ የሚሉት አላቸው፡፡

የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት
ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡
ሀትሪክን ማክሰኞ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ለበርካታ ዓመታት ማለትም ለ50 ዓመታት ያህል በስፖርቱ ውስጥ ከመቆየት ባሻገር ብዙ ዋንጫዎችን በማንሳት የመጀመሪያ አሰልጣኝ የሆኑትን ውጤታማውን አሰልጣኝ አስራት ኃይሌን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አናግሯቸው ምላሽን ሰጥቷል፡፡
አሰልጣኝ አስራት ምን ብለው ይሆን፤ ሀትሪክ በፕሪምየር ሊግ ዙሪያም የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች የሁኑትን አይናለም ዓይለ እና በዛብህ መለዮን እንዲሁም የሲዳማ ቡናውን ሀብታሙ ገዛኸኝን አናግራም እነሱም በቡድኖቻቸው ዙሪያ የሚሉት አላቸው፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መጠናቀቅን አስመልክቶ ስለ ውድድሩ ሻምፒዮና ማንቸስተር ሲቲ እንዲሁም ስለ ኮከቦቹ መሐመድ ሳላ ሰይዱ ማኔ ኦባማያንግ እንዲሁም በማንቸስተር ዩናይትድ ቡድን ዙሪያ እና ሌሎችም ዘገባዎችን አቅርባሎታለች፡፡
ሀትሪክ የእናንተው ናት አታምልጦት፡፡
ሀትሪክን ከሳምንታዊ ጋዜጣዋ በተጨማሪ http://www.hatricksport.com/ ድረ-ገፃችን ላይ አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉና አሁኑኑ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ፤ የሀትሪክ ቤተሰብም ይሁኑ፡፡
የሀትሪክ ጋዜጣ የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡