ተወዳጅዋ ሀትሪክ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ ጋዜጣ በነገው ዕትሟም እንደተለመደው አዳዲስና ወቅታዊ አነጋጋሪ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎቿን ይዛ እጅዎ ትደርሳለች።

ተወዳጅዋ ሀትሪክ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች
የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ ጋዜጣ በነገው ዕትሟም እንደተለመደው አዳዲስና ወቅታዊ አነጋጋሪ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎቿን ይዛ እጅዎ ትደርሳለች።
በሀገር ውስጥ ዘገባዋች በወር 125ሺ ብር በሚከፈላቸው አስልጣኝ የሚስለጥነው የኢትዮጵያ ብ/ቡድን የጅቡቲ አቻውን በአሳር በመከራ ማሸነፉን ተከትሎ የተጠናከረ ዘገባ እንዲሁም በተወዳጁ The big Interview ዓምድ በሳል አስተያየት በመስጠት የሚታወቁትን የህግ ባለሙያውን አቶ ኃይሉ ሞላን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ ይዛ የምትቀርብ ሲሆን በባህር ማዶ ዘገባዎቿ ደግሞ በአዲሱና በውዱ መድፈኛ ኒኮላስ ፔፔ ዙርያ እንዲሁም የአለማችን ውዱን ተከላካይ በእጁ ባስገባው ሀሪ ማግዊር ዙርያ ያልተስሙና አዳዲስ ዘገባዎችን አጠናክራ ነገ ማክስኞ በገበያ ላይ ትውላለች።ከዚህ በተጨማሪ ሀትሪክ በነገው ዕትሟ የክርስትያኖ ሮናልዶ ልዩ ቃለ-ምልልስና በኮምዩኒቲ ሼልድ ፍፃሜ ዙርያ የስተርሊንግና የክሎፕ አስተያየቶችን አካታለች።
ሀትሪክን ከልዩ ዘገባዎቿ ጋር ነገ ማለዳ ይጠብቁ!!
ከሀትሪክ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎችን ቦታና ጊዜ ሳይገድብዎ በሀትሪክ ድረ ገፅ www.hatricksport.com ላይ ያገኛሉና አሁኑኑ ይጎብኙን።
We Feed Sport!! ስፖርትን እንመግባለን!!

hatricksport team

<p>Hatricksport team</p>

Facebook